Telegram Group Search
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⁉️ አዲስ ነገር ከአፍሪካ አካዳሚ
የሐጅ ወቅትን በማስመልከት ለእያንዳንዱ ሙስሊም እጅግ አስፈላጊ የሆነውን ፊቅሁል ሐጅ( የሐጅ ስርኣት ግንዛቤ) ስልጠና በሼክ ሙሐመድ ዘይን ይዞላችሁ መጥቷል፡፡

(የመመዝገቢያ www.tg-me.com/Africa_Academy1)

ስልጠናውን(ኮርሱን) ልዩ የሚያደርጉት ባህሪያት፡-
🏷 1- አጭር ፣ ቀላል እና ለሁሉም የእድሜ ክልል ተስማሚ መሆኑ።
🏷 2- ነፃ መሆኑ።
🏷 3- ስልጠናውን በርቀት፣ ከየትኛውም ቦታ ሆነው በስልክዎ መከታተል መቻልዎ።
🏷 4- ስልጠናውን በስኬት ላጠናቀቁ ተማሪዎች የምስክር ወረቀት ከአካዳሚው መስጠቱ።

📆 የስልጠናው ቆይታ ከዙልሂጃ 1 ኛው ቀን ጀምሮ ለአንድ ሳምንት - ነው።
ዕድሉ እንዳያመልጥዎ !! ሌሎችም የእድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማስታወቂያውን በአካባቢዎ ላሉ ሰዎች ያካፍሉ።
የጁምዐ ቀን ሱናዎች

-ሱረቱል ከህፍን መቅራት
-ገላን መታጠብ
-በጊዜ ወደ መስጅድ መሄድ
-ሰለዋት ማብዛት
-ሽቶ መቀባት(ለወንዶች)

اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⁉️ የሐጅ ዓይነቶች፣ አደራረጋቸው እና ከነሱ ጋር የተያያዙ ሥርዓቶች ምን እንደሆኑ ማወቅ ይፈልጋሉ?

💡 እንግዲያውስ አፍሪካ አካዳሚ በሚሰጠው ኮርስ ላይ በመቀላቀልና በመሳተፍ ከሐጅ ጋር በተገናኘ ስለ ሁሉም ነገር መማርና ማወቅ ይችላሉ!!

🔗 (የመመዝገቢያ https://www.tg-me.com/Africa_Academy1)

🗂 ስልጠናው አጭር፣ ነፃ፣ በርቀት ባሉበት ሆነው የሚማሩት፣ ለሁሉም ዕድሜዎች ተስማሚ የሆነ ነው

📆 በኮርሱ መጨረሻ ፈተናውን ካለፉ ከአፍሪካ አካዳሚ የምስክር ወረቀት ያገኛሉ።

የስልጠናው አቅራቢ ሼኽ / ሙሐመድ ዘይን
የስልጠናው ቆይታ ከዙልሂጃ 1 ኛው ቀን ጀምሮ ለአንድ ሳምንት - ነው።
ማስታወቂያውን ለሌሎች በማካፈል የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ!

⁉️ ልክ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ያደረጉት አይነት ሐጅ ማድረግ ይፈልጋሉ?
የሐጅን ጊዜያት እና ቦታ ለማወቅስ ፍላጎቱ አለዎት?

📌 አፍሪካ አካዳሚ ለተከታዮቹ በራሱ ዌብሳይት በሚሰጠው የርቀት የስልጠና ፕሮግራሙ የሚሰጠውን የሐጅ ስርኣት ኮርስ አሁኑኑ ይቀላቀሉ፣

📚 በኮርሱ በስኬት ላጠናቀቁ ሁሉ ከአካዳሚው እውቅና ያለው ሰርተፍኬት ይበረከትለታል።
🔗 (የመመዝገቢያ www.tg-me.com/Africa_Academy1 )

🍃 የስልጠናው አቅራቢ ሼኽ / ሙሐመድ ዘይን
የስልጠናው ቆይታ ከዙልሂጃ 1 ኛው ቀን ጀምሮ ለአንድ ሳምንት - ነው።

📆 ማስታወቂያውን ለሌች በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
⁉️ ልክ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ያደረጉት አይነት ሐጅ ማድረግ ይፈልጋሉ?
የሐጅን ጊዜያት እና ቦታ ለማወቅስ ፍላጎቱ አለዎት?

📌 አፍሪካ አካዳሚ ለተከታዮቹ በራሱ ዌብሳይት በሚሰጠው የርቀት የስልጠና ፕሮግራሙ የሚሰጠውን የሐጅ ስርኣት ኮርስ አሁኑኑ ይቀላቀሉ፣

📚 በኮርሱ በስኬት ላጠናቀቁ ሁሉ ከአካዳሚው እውቅና ያለው ሰርተፍኬት ይበረከትለታል።
🔗 (የመመዝገቢያ www.tg-me.com/Africa_Academy1 )

🍃 የስልጠናው አቅራቢ ሼኽ / ሙሐመድ ዘይን
የስልጠናው ቆይታ ከዙልሂጃ 1 ኛው ቀን ጀምሮ ለአንድ ሳምንት - ነው።

📆 ማስታወቂያውን ለሌች በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።
🆓 ነፃ የርቀት ስልጠና

📆 ስልጠናው የሚጀምረው አርብ ሰኔ 7

🔗 የመመዝገቢያ https://www.tg-me.com/Africa_Academy1
ዒድ ሙባረክ

እንኳን ለ1445ኛው ዓመተ ሂጅራ የኢድ አል አድሃ በዐል አደረሳችሁ።ዒዱ የደስታ ፣ የሰላም ፣ አላህን የማመስገን የተቸገሩትን ማስታወሻ ዕለት ያድርግልን።

#አፍሪካ_አካዳሚ
በአላህ ላይ ያለን ተስፋ

በአላህ ላይ ያለን ተስፋ ወደር የለውም። አላህ ሁሉንም ነገር እየተመለከተ ነውና በሱ እንተማመን። ለአላህ ተዋድቀን እንለምነው። የልባችሁን አላህ ያውቃልና አብሽሩ እሱ ያሳካዋል።

#አፍሪካ_አካዳሚ
ምልጃ

አላህ (ሱ.ወ) ለፈቀደላቸው ሰዎች በፈቀዳቸው ደጋግ ባሮቹ ከሚደረጉ የምልጃ አይነቶች መካከል፦

-የነብያት ምልጃ
-የመላእክት ምልጃ
-የሰማእታት ምልጃ
-አማኞች ከፊላቸው ለከፊላቸው የሚያደርጉት ምልጃ ይጠቀሳል።

#አፍሪካ_አካዳሚ
ሸይኹል ኢስላም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።

በነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ከማመን ውስጥ የአላህን ክልክላና ትዕዛዝ ፣ ዛቻና ቃልኪዳን ፣ ሀላሉና ሀራሙን በማድረሱ ረገድ እሳለው በፍጡራን እና በአላህ መሀል ድልድይ መሆናቸውን ማመን ነው። ሀላል ማለት አላህና መልክተኛው ሀላል ያደረጉት ነው። ሀራም ማለት አላህና መልክተኛው ሀራም ያደረጉት ነው።

#አፍሪካ_አካዳሚ
ቢድዐ ምንድን ነው?

ቋንቋዊ ትርጓሜው፦አንድን ነገር ማስጀመርና ማስገኘት ነው።
በሸሪዐ ትርጓሜው፦ያለምንም ቁርዐናዊ እና ሀዲሳዊ ማስረጃ የተፈለሰፈች አምልኳዊ መንገድ ማለት ነው።
ብያኔው፦በእምነት ውስጥ የሚፈጠር ማንኛውም ቢድዐ ክልክል ነው።

#አፍሪካ_አካዳሚ
የጁምዐ ቀን ሱናዎች

-ሱረቱል ከህፍን መቅራት
-ገላን መታጠብ
-በጊዜ ወደ መስጅድ መሄድ
-ሰለዋት ማብዛት
-ሽቶ መቀባት(ለወንዶች)

اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد

#አፍሪካ_አካዳሚ
2024/06/28 12:15:33
Back to Top
HTML Embed Code: